ስለ ኮሚሽኑ
ስለ ተቋማችን
ራዕይ
በ2022 ዓ/ም የአዲስ አበባ ክተማ ፍትሃዊ የግብር አስተዳደር ስርዓት የሰፈነበት እና የሀግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክተማ ሆኖ ማየጥ።
ሙሉ ጽሑፍ ይክፈቱተግባርና ኃላፊነት
- 1. ይግባኝ የቀረበበትን ጉዳይ መርምሮ ውሳኔውን ያሻሽላል፤ያፀናል፤ ወይም ይሽራል፤ እንደሁም በአስፈላጊ የሆነውን ተጨማሪ ትዕዛዝ ይሰጣል፤ የሰጠውን ውሣኔና ትዕዛዝ ያስፈፅማል፤
- 2. ግብ አስተቢዉ መ/ቤት የሰጠውን የታክስ ውሳኔ በመቃወም የሚቀርብለትን ይግባኝ በመስማት በፍሬ ነገር ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፤
- 3. አግባብ ባለው ህግ መሰረት ያልቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት ያለማግኘቱን በአንድ ወር ውስጥ ለይግባኝ ባይ በጽሁፍ ያሳውቃል፤
የሂደት ቅደም ተከተል
ይግባኝዎ እንዴት ይሰራል?
1
ይግባኝ ያቅርቡ
የታክስ ውሳኔ ካገኙ በኋላ በተቀመጠው የህግ ጊዜ ውስጥ ይግባኝዎን ይመዝገቡ።
2
ይመረመርና ችሎት ይቀመራል
ጉዳይዎ በኮሚሽኑ ይመረመርና የችሎት ቀን ይወሰናል።
3
ውሳኔ ይተላለፋል
ሁለቱም ወገኖች በማነጋገር ፍትሃዊ ውሳኔ ይሰጣል።
4
በመስመር ይከታተሉ
የጉዳይዎን አጀባ በማንኛውም ጊዜ በመስመር ይከታተሉ።