0118697631 aataxappeal14@gmail.com

መልዕክቶች

የኮሚሽኑና የአመራር አባላት መልዕክቶች።

መልዕክቶች

የተቋሙ መልዕክቶች

የፕሬዝዳንቱ መልዕክት የሰው ልጆች የዕድገት ታሪካዊ አመጣጥ ምግብን አብስሎ ከመብላት እና የዕደጥበባት ስራዎችን መስራት ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው የ21 ክፍለ ዘመን የስልጣኔ ደረጃ ድረስ የግብር አሰባሰብ ስርዓት አብሮ እያደገ የመጣ መሆኑን የተለያዩ መንፈሳዊ መፃህፍቶችና የታሪክ ድርሳናት ያሰረዳሉ፡፡ ግብር/ ታክስ በመሰረቱ መነሻው በቀጥታም ሆነ በተዛዋዋሪ መንገድ ከንግድ እና ከተለያዩ ምንጮች ከሚገኝ ገቢ ላይ ሀገረ ገዥ መንግስት በገንዘብ ወይም በዓይነት የሚሰበሰብ ወይም የሚጥል ሲሆን የመንግስት ስራዎችን ማስፈፀሚያና የልማት መከናወኛ መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት በግብርና ታክስ ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች የሚያረጋግጡ ከመሆኑም ባሻገር በነባራዊ እውነታም የሚታወቅ ነው፡፡
የኮሚሽኑ መልዕክት