ስለ ተቋም
የተቋሙ ራዕይ / vision /
-
በ2022 ዓ/ም የአዲስ አበባ ክተማ ፍትሃዊ የግብር አስተዳደር ስርዓት የሰፈነበት እና የሀግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክተማ ሆኖ ማየጥ።
የተቋሙ ተልዕኮ (Mission)
ለኮሚሽኑ የሚቀርቡ የታክስ ይግባኝ ክርክሮችን በመርመር ቀልጥጣፋና ፍትሃዊ ውሳኔ በመስጠት የህግ የበላይነት አዲርጋገጥ ማድረግ።
የተቋሙ ስልጣን፣ ተግባርና ኃላፊነት
- 1.3.4 የተቋሙ ስልጣንና ተግባር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 105/2011 አንቀጽ 6 መሰረት የሚከተሉት ስልጣን እና ተግባር አሉት 1. ይግባኝ የቀረበበትን ጉዳይ መርምሮ ውሳኔውን ያሻሽላል፤ያፀናል፤ ወይም ይሽራል፤ እንደሁም በአስፈላጊ የሆነውን ተጨማሪ ትዕዛዝ ይሰጣል፤ የሰጠውን ውሣኔና ትዕዛዝ ያስፈፅማል፤ 2. ግብ አስተቢዉ መ/ቤት የሰጠውን የታክስ ውሳኔ በመቃወም የሚቀርብለትን ይግባኝ በመስማት በፍሬ ነገር ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፤ 3. አግባብ ባለው ህግ መሰረት ያልቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት ያለማግኘቱን በአንድ ወር ውስጥ ለይግባኝ ባይ በጽሁፍ ያሳውቃል፤ 4. በህግ ይግባኝ በተፈቀደባቸው የማዘጋጃ ቤት ታክስና ቀረጥ ላይ የሚቀርብለትን ይግባኝ መርምሮ ይወስናል፣ 5. በዳኞች የተፈረሙ ውሳኔ ለተከራካሪ ወገኖች ይሰጣል፤ 6. በቀረበለት ጉዳይ ላይ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት አግባብነት ያለው ማናቸውም መፅሃፍ፣መዝገብ ሌላ ፅሁፍም ሆነ ማንኛውም ዓይነት ሌላ ማስረጃ (የኤሌክትሮኒከስ መረጃን ጨምሮ) እንዲቀርብለት ትዕዛዝ ይሰጣል፤ 7. በቀረበው ይግባኝ ተገቢ ውሳኔ ለመስጠት አስፈላጊ የሆነ ሰው ቀርቦ አስፈላጊውን መረጃ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ይሰጣል፤ 8. ከቀረበው ጉዳይ ጋር በማዛመድ ጭብጥ ላይ ተገቢውን ውሳኔ ለመስጠት የሚያስፈልገውን ማናቸውም ትዕዛዝ ለአንድ ወይም ለሁሉም ተከራካሪ ወገኖች ወይም ለማናቸውም ሰው ይሰጣል፤ 9. በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 129 የተደነገገው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የችሎት ክርክር በሚካሄድበት ወይም ጉዳይ በሚሰማበት ወቅት የችሎት መድፈር ድርጊት በፈፀመው ተከራካሪ ወገን ወይም በሌላ ሰው ላይ እስከ ብር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) የሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ውሳኔ ይሰጣል፤ 10. በቂ ባልሆነ ምክንያት የችሎቱን ትዕዛዝ ያልፈጸመ ተከራካሪ ወገን ለሌላ ተከራካሪ ወገን ተመጣጣኝ ኪሳራ እንዲከፍል ይወስናል፤ 11. አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሰጠውን ውሳኔና ትዕዛዝ የፖሊስ ሃይል በማዘዝ ያስፈጽማል፤
- ተቋሙ ስልጣንና ተግባር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን እንደገና ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 105/2011 አንቀጽ 6 መሰረት የሚከተሉት ስልጣን እና ተግባር አሉት 1. ይግባኝ የቀረበበትን ጉዳይ መርምሮ ውሳኔውን ያሻሽላል
- በቀረበው ይግባኝ ተገቢ ውሳኔ ለመስጠት አስፈላጊ የሆነ ሰው ቀርቦ አስፈላጊውን መረጃ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ይሰጣል
የተቋሙ እሴቶች (Core values)
- 1 ተጠያቂነት 2 ግልዕነት 3 ለለውጥ ሁሌ ዝግጁነት 4 የላቀ አገልግሎት አንሰጣለን 5 በሙሉ ተነሳሽነት አና አምነት መስራት 6 ለፍትህ ለህግ የበላይነት በዕናት ትግል ማድረግ 7 ሌብነት አና ብልሹ አሰራርን በዕናት ትግል ማድረግ 8 መልካም የስራ ግንኙነት በመፍጠር ለጋራ አላማ መቆም
የተቋሙ መልዕክቶች
ማስተወቂያዎች
ችሎቶች
ብዙ ጊዜ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶች
aserarachu arif new
"enamesegenalen
Good day! aataxapeal.gov.et We put up of the sale
Good day! aataxapeal.gov.et We put up of the sale
how we can view mannuals?
ባለሥልጣን የሰጠውን የታክስ ውሳኔ በመቃወም የሚቀርብለትን ይግባኝ በመስማት በፍሬ ነገር ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፤ባለሥልጣን የሰጠውን የታክስ ውሳኔ በመቃወም የሚቀርብለትን ይግባኝ በመስማት በፍሬ ነገር ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል፤"
dfgdg dsrsrfwees
ertert rwete ertert rwete ertert rwete ertert rwete ertert rwete ertert rwete